የቫቲካን
  ሬድዮየቫቲካን
  ሬድዮ
ሬድዮ ቫቲካን  

ክፍሎች


  የፍቅር ሥራና ትብብር


  ቤተ ክርስቲያን


  ባህልና ኅብረተ ሰብ


  የቫቲካን ሰነዶች


  ሲኖዶስ


  የኣብያተ ክርስትያናት
   ኣንድነት



  ቤተ ሰብ


  ወጣቶች


  ፍትህና ሰላም


  ፖለቲካ


  ሃይማኖትና ውይይት


  ሥነ እውቀትና
   ግብረ-ገብነት



  ጕባኤ ኣስተምህሮና ጸሎተ
   መልአክ እግዚኣብሔር



  ሐዋርያውያን ጕብኝቶች



ሌሎች
  ቋንቋዎች


  ማንነታችን


  የዝግጅቶቹ ሰዓታት


  ዝግጅቶቻችን


  ለዝግጅት ክፍል ለመጻፍ




  ማገናኛዎች


  የቫቲካን ሬድዮ ክንውን

የቫቲካን
  መታወቂያ ገጽ


  የቫቲካን መታወቂያ ገጽ


  ሃገረ ቫቲካን


  የር.ሊ.ጳ. ሊጡርጊያውያን
  ሥርዓታት



  የቅድስት መንበር
   ማኅተም ክፍል



  ሎሰርቫቶረ ሮማኖ


  የቫቲካን ቴሌቪዥን
   ማእከል


ናይጀርያ ምርጫና ጸረ ሙስና ትግል፡



በምዕራባዊ አፍሪቃ በናይጀርያ የኢባዳን ክልል ጳጳሳት አጠቃላይ ጉባኤ መካሄዱ ከቦታው የተሰራጨ ዜና አመልክተዋል።

ከጉባኤው በኃላ የወጣ መግለጫ እንዳመለከተው፡ ጉባኤው ፊታችን ዓመት 2011 እኤአ ስለሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ ሀገሪቱ ውስጥ የገነነው እ  ...»


የእስራኤል ፍልስጤም የሰላም ድርድር፡



የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የእስራኤል መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር በንጃሚን ኔታናያሁ እና የፍሊስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር መሪ ማሕሙድ ዓባስ ፊታችን መስክረም ወር ዋሺንግቶን ላይ የሰላም ድርድር ልማካሄድ ጥሪ ማቅረብዋ ይፋ መግለጫ መስጠትዋ ተመል  ...»

በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርሲቲያን የሀገረስብከት የጠቅላይ ፀሐፊዎች የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ ጉብኝትና ስብ


ዲስ አበባ, ነሐሴ 15 ቀን 2002 ዓ.ም (አዲስ አበባ)- በኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርሲቲያን የሀገረስብከት የጠቅላይ ፀሐፊዎች የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ ጉብኝትና ስብሰባ ከሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2002 ዓ.ም በሐረር ሀገረስብከት ተካሄደ፡፡

የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ ጉብ  ...»


የሳንታ ማርያ ማጆረ ባዚሊካ ሕንፀት ዝክረ በዓል


የሮማ ቤተ ክርስትያን ትናንትና የሳንታ ማርያ ማጆረ ባዚሊካ ሕንፀት ዝክረ በዓል ከፍ ባለ ድምቀት ኣክብራ ዋለች። በላቲን ሥር ዓተ ኣምልኮ የምትመራ ም ዕራባዊት ቤተ ክርስትያን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከታነጹ መካነ ንግደቶች ጥንታዊና ዓ  ...»

በክዩባ አዲስ ቤተ ክርስትያን ተመርቀዋል


ባለፈው ቅዳሜ ካዮ ኤስፒኖ በተባለ የክዩባ መንደር በመድኃኔ ዓለም ባያሞ ማንዛኒሎ ሰበካ ኣዲስ ቤተ ክርስትያን እንደተመረቀ ከቦታው የደረሰ ዜና ኣመልክተዋል፤ ቤተ ክርስትያኑን ለማነጽ እርዳታ የሰጡ የጀርመን ካቶሊካውያን ጳጳሳትና ምእመናን መሆና  ...»


ሰንበት ዘፍልሠታ 2ኛ (09.12.2002/15.08.2010)



 መዝሙር፡ ዛቲ ይእቲ ማርያም…

ምስማክ፡ አዋልደ ነገሥት ለክብርከ፤ ወትቀውም ንግሥተ በየማንከ፤ በአልባሰ ወርቅ ኡጽፍት ወኁብርት (የንግሥት ልጆች ለክብርጽ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና፤ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች) መዝ፡ 44፡9

ንባ



ሰንበት ዘፍልሠታ 1ኛ (02.12.2002/08.08.2010)



 መዝሙር፡ ዮም ንወድሳ…

ምስማክ፡ እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ፤ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ፤ ወውእቱ ልዑል ሣረራ (ሰው እናታችን ጽዮን ይላታል፤ በውስጧም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት) መዝ፡ 87፡5

ንባባት፡ 1ኛ ቆሮ 8፡1~13 1ኛ ጴጥ 4፡1~5፤ ግ.ሐ 26፡1~23 ሉቃ 1፡46~56




ሰንበት ዘመብረቅ (25.11.2002/01.08.2010)



 መዝሙር፡ በሰንበት ቦአ ኢየሱስ ምኲራቦሙ ለአይሁድ…

ምስማክ፡ ያዐርግ ደመናተ እም አጽራፈ ምድር፡ ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም፡ ዘያወጽ ኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ፤ (ከምድር ዳር ደመናት ያወጣል፡ በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ፡ ነፋሳትንም ከመ



ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ የእስራኤል ርእሰ ብሔር ተቀብለው አነጋገሩ ፡



ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ ትናትና ረፋድ ላይ የእስራኤል ርእሰብሔር ሺሞን ፐረስን በካተል ጋንደልፎ ሐዋርያዊ አዳራሽ ተቀብለው አነጋግረዋል።

ቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲቶስ እና የእስራኤሉ ርእሰ ብሔር ሺሞን ፐረስ የቅድስት መንበር እና የእስራኤል መንግስት ግንኙነት እና በዚሁ ክልል የሚኖሩ ካቶሊካውያን ማሕበረ ሰቦች ሁኔታ በተለይ የመካከለኛው ምስራቅ ታሪካዊ ችግር ትኩረት የሰጠ ውይይት ማካሄዳቸው የቫቲካን መግለጫ አስታውቀዋል።

ቅድስት መንበር ዋና ጽሐፊ ብፁዕ ካርዲናል ታርቺስዮ በርቶነ እና በቅድስት መንበር የውጭ ጉዳይ ዋና ተጠሪ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዶመኒክ ማምበርቲ በዚሁ ውይይት ተገኝተው ነበር ።

ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በ  ...»



የር.ሊ.ጳጳሳት ሳምንታዊ የዕለተ ሮቡዕ አጠቃላይ ትምህርተ ክርስቶስ






ውድ ወንድሞቼና እኅቶቼ

እ.አ.አ በ1988 ዓም የእግዚአብሔር ኣገልጋይ ዮሓንስ ጳውሎስ ዳግማዊ የማርያም ዓመት ምክንያት በማድረግ፤ ‘ሙልየሪስ ዲግኒታተም’ በሚል ሓዋርያዊ መልእክታቸው ሴት ልጆች በቤተ ክርስትያን ሕይወት ያበረከቱትና እያበረክቱት ስላለው ወደር የሌለው ኣገግሎት ገልጸው ነበር። በመልእክቱ ቊ 31 ላይ “ቤተ ክርስትያን የሴት ልጆችን በታሪክ እንደተመዝገበ ለሰው ልጆች ሁሉና ለዓለም ኣገሮች መሃከል ስላበረከቱት ብልህ ኣገልግሎት ታመሰግናለች፤ በቤተ ክርስትያን ታሪክ ውስጥ የተለያዩ የሴት ልጆች ማኅበር በመምሥረት እውን ላደርጉት ስለ መንፈስ ቅዱስ ሥጦታዎች እንዲሁም በእርሳቸው በኩል ቤተ ክርስትያን በእምነት በተስፋ በፍቅር በመጨረሻም የዚህ ሁ  ...»



የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት የመልኣከ እግዚአብሔር ኣስተምህሮ (29.08.2010)






 “ውድ ወንድሞቼና እኅቶቼ፤ በዛሬ እሁድ ወንጌል ከሉቃስ 14፡7~8 ኢየሱስ በኣንድ የፈሪሳውያን ኣለቃ ቤት ምሳ ሲበላ እንመለከታለን። በምሳ ጊዜ ኣንዳንድ ሰዎች የከበሬታ ስፍራ ሊይዙ ሲሽቀዳደሙ ባየ ጊዜ የሚከተለውን የሰርግ ግብዣ ምሳሌ ተርከላቸው፤ ‘ኣንድ ሰው ለሰርግ ግብዣ ሲጠራህ፤ ተሽቀዳድመህ በክብር ስፍራ ኣትቀመጥ፤ ምናልባት ከኣንተ የበለጠ ክብር ያለው ሰው ተጠርቶ ይሆናል፤ ታድያ ሁለታችሁንም የጋበዛችሁ ሰው፤ ወደ ኣንተ መጥቶ ‘ይህን ስፍራ ለዚህ ሰው ልቀቅለት’ ይለሃል፤ ያን ጊዜ በታላቅ ኃፍረት ወደ ዝቅተኛው ቦታ ወርደህ ትቀመጣለህ። ነገር ግን ለግብዣ ስትጠራ ሄደህ በዝቅተኛ ስፍራ ተቀመጥ፤’ ኣላቸው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምሳሌ የኑሮ ዘዴ ት  ...»


የር.ሊ.ጳ የዕለተ ሮቡዕ ሳምንታዊ ኣጠቃላይ ትምህርተ ክርስቶስ (25.08.2010)






ቅዱስ ኣባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ ለዕረፍት ከሚገኙት ካስተል ጋንደልፎ ሓዋርያዊ ኣደራሽ በቦታው ለሚገኙ ምእመናንና ነጋድያን የተለመደውን ሳምንታዊ የዕለተ ሮቡዕ ትምህርተ ክርስቶስ ኣስተምረዋል። ቅዱስነታቸው በዚህ ሳምንታ መጨረሻ ቅዳሜ ላይ ዝክረ በዓሉ ለሚታወሰው ቅዱስ ኣጎጢኖስ የተመለክተ ትምህርት ሰጥተው በመጨረሻም ትናንትና በሶማልያ በተፈጸመው ጥቃት የተሰማቸውን ጥልቅ ሓዘን ገልጠው ግጭቱ እንዲቆም ጥሪ ኣቅርበዋል። ኣስተምህሮውም ይህ ነው፤ “ውድ ውንድሞቼና እኅቶቼ፤ በእያንዳንዳችን የኑሮ ሕይወት ውስጥ ለእኛ ውድ የሆኑ ሰዎች ለየት ባለ መንገድ ቅርብ ሆነው የሚሰሙን ኣሉ፤ ከእነዚህ ኣንዳንዶቹ የዚህን ዓለም ሕይወ  ...»


እናትና ንግሥት የሆነች እመቤታችን ድንግል ማርያም ለዓለም ሰላም ታውርድ፤ የፍቅር ባህል እንድንገነባ ትርዳን







ይህንን ያሉት ቅዱስ ኣባታችን በነዲክቶስ ትናንትና ከዕረፍት ቦታቸው ካስተል ጋንደልፎ ሓዋርያዊ ኣደራሽ ባስተላለፉት የእኩለ ቀን የመልኣከ እግዚአብሔር ጉባኤ ኣስተምህሮ ላይ ነው። የትምህርታቸው ማእከል የነበረው ‘ሁላችን ለዓለም ሙሉ ሰላም እንድንጸልይ’ ሲሆን የዕለቱ ሥርዓተ ኣምልኮ እንደሚያስታውሰው ‘የእመቤታችን ድንግል ማርያም ንግሥነት’ ማእከል ያደረገ በመሆኑ ‘ይህን ትልቅ ሥልጣን ያስጨበጣት ትሕትና ስለተላበሰች ነው፤ እኛም ወደ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት ከእርሷ መማር ያለብን ይህ ነው፤ ትሕትና እንልበስ፤’ በማለት ስለ የዕለቱ ቃለ ወንጌል ኣስተምረኣዋል። ለነጋድያን በተለያዩ ቋንቋዎች ሰላምታ ባቀረቡበት ወቅት በፈረሳይኛ ቋንቋ ባስተ  ...»


 የብፁዕ አቡነ ልሳነ ክርስቶስ ቅብዓተ ጵጵስና ተከናወነ


ገጾቹን
  ማንበብ
  የሚያስቸግር ሆነ
  ከተገኘ ይህንን በመንካት የግዕዝ
  ፊደል ይጠቀሙ።

ዝግጅቶችን
  ማዳመጥ


በቀጥታ


በመጠየቅ


ሞያውያን
  ኣገልግሎቶች


የር.ሊ.ጳ.
  ድምፅ


የመልአከ
  እግዚአብሔር ጸሎት

ግንኙነቶች

Video programmes


Web TV

Video on demand


The Pope's Pastoral visits


Special services

...

ሙዚቃ

ሙዚቃ

የሊጡርጊያ
  ዝግጅቶች

የሊጡርጊያ
  ዝግጅቶች















 
 
ለዝግጅት
  ክፍል ለመጻፍ  ለዝግጅት ክፍል ለመጻፍ
top
top
All the contents on this site are copyrighted ©. Webmaster / Credits / Legal Conditions / Advertising
top
top

Valid HTML 4.01! Valid CSS!